የዱር እንስሳት እና የሰዎች ጤና

በኤሌክትሮኒክስ ማይክሮስኮፕ ምስል ከ COVID-19 ቫይረስ የተሠራ የስነጥበብ ሥራ ፡፡© ሸተርስቶክ/ የእኩለ ሌሊት እንቅስቃሴ
በኤሌክትሮኒክስ ማይክሮስኮፕ ምስል ከ COVID-19 ቫይረስ የተሠራ የስነጥበብ ሥራ ፡፡© ሸተርስቶክ/ የእኩለ ሌሊት እንቅስቃሴ

የዱር ህይወት ለምግብ ዋስትና መረጋገጥና በአለም ላሉ ለብዙ የአካባቢው ማህበረሰብ የገቢ ምንጭ አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡ ሆኖም ግን ስጋን ለሰው ጤና በሚመችና በተጨማሪም ለእንስሳዎች ዘለቄታዊ በሆነ መንገድ መብላት ጠቃሚ ነው፡፡ ኮቪድ-19 እና ኢቦላ የተከሰቱት ከሰው ወደ እንስሳ በሚተላለፉ ቫይረሶች አማካኝነት ነው፡፡ ኮቪድ-19 ምናልባት መነሻ ያደረገው ከለሊት ወፍ ሲሆን ሰውን ከማጥቃቱ በፊት ሌሎች አጥቢ እንስሳቶችን አጥቅቶ ሊሆን ይችላል፡፡ ቫይረስና ባክቴሪያ ወደ ሰው ልጅ የመጣው በኛ ዝግመተ-ለውጥ ጊዜ ውስጥ ከሌሎች ፍጥረታት ነው፡፡ በዝግመተ-ለውጥ ወቅት ይሄ አንድ አነዴ ጥቅም ይሰጣል፡፡ ስለዚህ የህብረ-ህዋሳችን ክፍሎች በመጀመሪያ ራሳቸውን የቻሉ ባክቴሪያ ነበሩ፡፡ ሆኖም ግን የመላመድ ሂደቱ በጣም ቀስ ያለና አደገኛ ሊሆን ይችላል፡፡

እድሜያቸው ከ60-70 ያሉ ሰዎች በኮቪድ-19 የመሞት ስጋታቸው እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ ባደጉ ሃገራቶች ህይወትን ለማዳን መሞከር የህክምና አገልግለቱን ጫና ፈጥሮበታል እና በማደግ ላይ ባሉ ሃገራቶችም ጫና ማድረስ ጀምሮዋል፡፡ ለተፈጥሮ ጥበቃና ልማትም ተፅዕኖ ሊኖረው ይችላል፡፡ አንደኛው ተፅዕኖ ሰፋ ያለ የገቢ ምንጮች ጉዳት ነው፡፡ ሆኖም ግን ሰዎች ብዙዉን ስራቸውን ከቤት ሆነው እንዲሰሩ በማስተማርና ለረዥም ጉዞ ጥቂት ነዳጅ በመጠቀም ለአየር ንብረት ለውጥ ሌሎች አውንታዊ ተፅዕኖ ሊኖረው ይችላል፡፡

 

ዘላቂ መፍትሄዎች

የጦጣና ዝንጀሮ ዝርያዋች ለማየት እንጂ ለመብላት መጥፎ ናቸው©  ሸተርስቶክ/ጁሊያን ፖፖቭ፡፡
የጦጣና ዝንጀሮ ዝርያዋች ለማየት እንጂ ለመብላት መጥፎ ናቸው©  ሸተርስቶክ/ጁሊያን ፖፖቭ፡፡

መፍትሄዎችን ለወደፊቱም ሆነ ለአሁን ለመውሰድ መከተል የሚገባን ደረጃዎች አሉ፡፡ በራሳችንና በአካባቢ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለማስወገድ በጥንቃቄ ማሰብ ያሰፈለልጋል፡፡ ለምሳሌ አንድ አንድ ሰዎች ኮቪድ-19 ሰዎች ሌሎች እንስሳቶችን መመገብ እነዲያቆሙ ምክንያት ሆኖዋል ይላሉ፡፡ ሆኖም ግን ሰዎች ከቤትና ከዱር እንስሳ የሚመጡ ቫይረስንና ባክቴሪያን ለብዙ ሚሊዮን ዓመት ተላምደው ኖረዋል፡፡ ሰውነታችንም ለኛ አስፈላጊ የሆኑ ጥቃቅን ነገሮች ይዘዋሉ፡፡ ምንም ብናደርግ ከእንስሳ ጋር እንገናኛለን ከመሬት ላይ ካሉ ምግቦች ከወፎች እስከ አጥቢ እንስሳቶች ድረስ ቤታችንን ይጎበኛሉ፡፡ ቢሆንም ከጫካ የሚመጡ ማንኛውም ዓይነት ምግብ ለመመገብ ጤናማና በዘለቄታዊ መንገድ የተያዘ መሆን አለበት፡፡

በዚህ ረገድ ፣ በተለይ ለእኛ ቅርብ ለሆኑት ዝርያዎች በተለይ መጠንቀቅ አለብን ፡፡ ይሁን እንጂ የበሽታ ወረርሽኞች እንደ ዓሳና ተሳቢ እንስሳቶች ባሉ ከደመ ቀዝቃዛ ከሚመደቡ እንስሳቶች ላይጀምር ይችላል ለአንድ አንድ በለሊት ወፍና በጦጣ ዝርያዎች ተሸካሚነት ለሚተላለፉ በሽታዎች ግን ስጋታችን እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ የዱር አጥቢ እንስሳትን ወደ ምግብ ገበያዎች በቀጥታ ማምጣት በጣም ሞኝነት ፣ እንዲሁም ጭካኔ ነው ፡፡ ሆኖም ፣ እኛ አሁን ከተስተካከልንባቸው ወይም ምንም በሽታ የመያዝ አደጋን ካልፈጥሩ ሌሎች ዝርያዎች ጋር መገናኘትን ማገድ አለብን?ይህ በተለይ ቁጥጥር በሚደረግበት እና ዘላቂ አጠቃቀም ሰዎች ከዝርያዎቹ ጋር እንዲኖሩ እና ስነ-ምህዳራቸውን እንዲጠብቁ ሲያበረታቱ ይህ ሞኝነት ነው ፡፡ በተጨማሪም ፣ ይህ በኢኮኖሚዎች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት አከባቢን ሊጎዱ የሚችሉ የልማት ግፊቶችን የሚጨምርበት ጊዜ ነው ፡፡ ጤናማ ሥነ-ምህዳራዊ ምርቶችን ከፍ አድርገው ከሚመለከቱ ሰዎች የሚመነጭ ተፈጥሮአችን ሁሉንም ዓይነት ድጋፍ ይፈልጋል ፡፡

 

አፋጣኝ መፍትሔዎች

ኮቪድ-19 ቫይረስ ሳሙና ይጠላል! ©  ሸተርስቶክ/ ሬድ ኮንፊደንሻል
ኮቪድ-19 ቫይረስ ሳሙና ይጠላል! ©  ሸተርስቶክ/ ሬድ ኮንፊደንሻል

በጣም ጠቃሚው ነገር ቫይረሱን ሌሎች ሰዎችን በመበከል ማስፋፋት የለብንም፡፡ የኮቪድ-19 የባይሎጂ እውቀት እነደሚያስረዳን ቫይረሱ እርጥብ በሆኑ ስፍራዎች ወይም በውሃ ጠብታዎች መካከል ካልገባና ከሰው ወደ ሰው መተላለፍ ካልቻለ ከአካባቢው ይጠፋል ፡፡ስለዚህ እያንዳንዳችን የሚከተሉትን ማድረግ አለብን: -

• ከቫይረሱ ጋር ያለን ነክኪ ለመቀነስ አካላዊ ርቀታችንን መጠበቅና

• ሰዎች በተሰበሰቡበት ስፍራ አለመገኘት ይኖረብናል፡፡

• Wear a mask when surrounded by many people in enclosed environments or crowds;

• ቫይረሱ እንዳይተላለፍ እጃችንን በሳሙና በደንብ አድረገን መታጠብና እጃችንን ሳንታጠብ ዓይናችንን፣ አፍንጫችንና አፋችንን አለመንካት